Monthly Archives: April 2012

አለውክልና ግብር የለም

 ሚያዝያ 2004 ስለግብር ስናገር ወደ አርባ ዓመት  ሊሆነኝ ነው፤ ዛሬ ሁሉም ስለግብር ይናገራል፤  እንዲያውም ወሬው ሁሉ ስለግብር፤ ስለቫት  እየሆነ ነው፤ ዱሮ እኔ የምጮኸው በገበሬው  ላይ ስለተጫነው ግብር ነበር፤ የዛሬው ጩኸት  በነጋዴው ላይ ስለተጫነው ግብርና ወደበላተኛው ስለሚተላለፈው ግብር ነው። በፈረንጆች አንድ … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች

ሰውዬውን ከሀሳቡና ከአስተሳሰቡ እንለየው

መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2004 አቶ ስብሐት ስለውይይትና ስለክርክር ጠቃሚነት ደጋግሞ ይጽፋል፤ በሰንደቅ ጋዜጣም በጻፈው ውስጥ (መጋቢት 12/2004) ‹‹ውይይት እየተደረገበት፣ ሕዘብ እየተሳተፈበት፣ ሓቁ እየተነጠረ፣ እውቀት እየተመረተ፣ ሕዝባዊ ጉልበት እየተጠናከረ እንዲሄድ የሚያደርግ ዓይነተኛ የዴሞክራሲ ሂደት ይመስለኛል፤ ሂደቱ መበረታታት አለበት፡፡›› ይላል፤ በመሠረቱ … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች

የጅብ እርሻ የዶር. ዳኛቸው መዝገብ

       መስፍን ወልደ ማርያም የካቲት 2004    የዶር. ዳኛቸው የጅብ እርሻ የኢትዮጵያን ሁኔታ በትክክል የሚገልጽ ጽሑፍ ነበር፤ ብዙ ሰዎች እንዲነበቡት ተስፋ አደርጋለሁ፤ ካላነበቡት ፈልገው ቢያነብቡት ማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች ይጠቅማሌ፤ ዳኛቸው ከመንገድ ሊይ ያገኛትን የአነጋገር ፈሊጥ ለቁም-ነገር አበቃት፤ ጅብ … Continue reading

Posted in ቀደም ሲል የወጡ ጽሑፎች | 1 Comment

የአስተሳሰብን ህግ ካልጠበቅን ለመግባባት ያቅተናል

ለብዙ ዓመታት የማውቀው ወዳጄ ገብሩ ታረቀኝ በፍትህ ጋዜጣ ላይ፣ የማላውቀው አቶ ዓሥራት በአድማስ ጋዜጣ ላይ በትግሬነታቸው ተቆርቁረውና እኔን ባዕድ አድርገው የጻፉትን አንብቤ ሁላችንንም የሚያውቁ ሌሎች ሰዎች አስተያየት እንዲሰጡበት በማለት መልስ ከመስጠት ተቆጥቤ ቆየሁ፤ ሆኖም እስካሁን ከአንድ ሰው በቀር የደረሰልኝ የለም፤ … Continue reading

Posted in ቀደም ሲል የወጡ ጽሑፎች

አገዛዝና ዓለም-አቀፍ ፖለቲካ የሶርያ ምሳሌ

ፍትሕ ጋዜጣ    መጋቢት 2004 በአረብ አገሮች የተካሄደውና በመካሄድ ላይ ያለው ሕዝባዊ አብዮት ማስተዋልና መማር ለሚችሉ ሁሉ ጠቃሚ ትምህርት እያሳየ ነው፤ መጀመሪያ በአገዛዝና በሕዝብ መሀከል ያለውን ገደል ገልጦ ያሳያል፤ ከሕዝብ ቁጥር ጋር ሲነጻጸር በጣም ጥቂት በሆኑ የተቀለቡ የሰላማዊና መለዮ-ለባሽ ሎሌዎች … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች

ንግግራችን ትርፋማ እንዲሆን ከአሉባልታ እንውጣ

መስፍን ወልደ ማርያም ነሐሴ 2003 ሰሞኑን በአልጀዚራ ላይ ካፌው ወይም የቡና ቤቱ በሚል ርእስ አንዲት የኬንያ ጋዜጠኛ ከዚያው ከናይሮቢ የምታስተላልፈውን ፕሮግራም ስመለከት ምን ያህልና በስንቱ ነገር ወደኋላ መቅረታችን አሳዘነኝ፤ በአንጻሩ በረከት ስምዖንና ሽመልስ ከማል በእኛ አገር እንዲህ ያለ ነገር ባለመኖሩ … Continue reading

Aside | Posted on by

የሥልጣኔው መንገድ ሳይጣሉ መነጋገር ነው

  መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ 2003 ሰኔ /2003 በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቲያትር ከተደረገው ስብሰባ በኋላ በጋዜጣ ያየሁት የመጀመሪያው ጽሑፍ፣ ከዚያም ቀጥለው የወጡት ጽሑፎች የሚያወሱት ስለስብሰባው ርእስ ሳይሆን ስለአቶ ስብሐት ነው (ጋዜጣው እንዳለው አቦይ እንዳልለው ካልካደ እኔ በዕድሜ ደኅና አድርጌ እበልጠዋለሁ)፤ … Continue reading

Posted in ቀደም ሲል የወጡ ጽሑፎች | 1 Comment