Monthly Archives: June 2012

እየመረረ፣ እያመረረ፣ እያስመረረ…

እየመረረ፣ እያመረረ፣ እያስመረረ… ፍትሕ ጋዜጣ ሰኔ 2004 ከኢትዮጵያ ሕዝብ ስንት በመቶው በራሱ ጉዳይ፣ በእህል በውሀው ጉዳይ ከማንሾካሾክ አልፎ አፍ አውጥቶ ይናገራል?፤ ለማንስ ይናገራል?፤ ማንስ ይሰማል?፤ በቴሌቪዥኑ፣ በራዲዮውኑ በጋዜጣዎች የሚነጋገረው በአጠቃላይ አምስት ሚልዮን ይሞላል? ሌላው ሰማንያ አምስቱ ሚልዮን ተመችቶት ነው? የዕለት … Continue reading

Aside | Posted on by

የእውነት ዋጋ

የእውነት ዋጋ  ሰኔ 2004 ለአገርና ለወገን እቆረቆራለሁ፤ ለአገርና ለወገን እቆማለሁ፤ በቃልም ሆነ በተግባር ገለልተኛ ተመልካች አልሆንም ብሎ በቁርጥ የተነሣ ሰው ጨርቄን ማቄን፣ ስሜን አጠፋችሁብኝ፤ ክብሬን አጎደፋችሁብኝ ብሎ ሲበሳጭና ከዚያም አልፎ ወደፍርድ ቤት ሲሄድ ያሳዝናል፤ ዱሮውኑ በአገርና ሕዝብ ጉዳይ ውስጥ ሲገባ … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች

ኪነትና ነፃነት

ኪነትና ነፃነት ፍትሕ ጋዜጣ  ሰኔ 2004 በደርግ ዘመን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ የኪነት ስብሰባ ተካሂዶ ነበር፤ እንጉርጉሮ በምትል ትንሽ የግጥም ጥራዝ ሳይሆን አይቀርም ለስብሰባው ተጋብዤ ነበር፤ በዚህ ስብሰባ ላይ አቶ አያልነህ ሙላትና ዶር. ኃይሉ አርአያም አስተናጋጆች እንደነበሩ አስታውሳለሁ፤ የመክፈቻው … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች

አንገት ሲደፋ ምን ፈሰሰ?

  ፍትሕ ጋዜጣ ግንቦት 24, 2004 ሰሞኑን አዲስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፎቶግራፍ በብዛት በያለበት ይታይ ነበር፤ ያዘነ፣ የተከዘና አንገቱን የደፋ መለስ ዜናዊ! እኔን ቀልቤን የሳበው የጠቅላይ ሚኒስትሩን አንገት ሊያስደፋ የቻለው ነገር አይደለም፤ ወይም አበበ ገላው የተናገረው ነገር አይደለም፤ አበበ ገላው የተናገረውን … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች