ገዢዎቻችን ሀሳብን የሚፈሩት በራሳቸው ሀሳብ ስለማይተማመኑ ነው፤ ሀሳብ ሲወረወር ጦር የተወረወረባቸውን ያህል ልባቸው ይመታል፤ ሌላ ሀሳብ የእነሱን ሀሳብ ድራሹን ሲያጠፋው ሽብር የተነሣ መስሏቸው ይርበደበዳሉ፤ ሀሳብን የሚፈራ ሰው ምን አይፈራም? ቢችልና ቢይዘው ጥላውን ፍርድ ቤት አቅርቦ በሽብርተኛነት ቃሊቲ ያስጨምረው ነበር!!

 

https://www.facebook.com/mesfin.woldemariam.5

Advertisements
Aside | This entry was posted in አዲስ ጽሑፎች. Bookmark the permalink.

One Response to

  1. ነጻነት አሸናፊ says:

    ጥሩ ምልከታ ነው፡፡ጋሼ መስፍን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ፡፡

Comments are closed.