የክርስቶስ ልደት በዓል መልካም ምኞት

ዛሬ የክርስቶስ ልደት ነው፤ እንኳን አደረሰን፤ አምላክ ሰው በመሆን ሰውን አከበረ፤ እኛም ሰው መሆናችንን አውቀን ራሳችንን አናክብረው፤ አምላክ በጎ መንፈሱን ለሁላችንም ልኮ ያሽረን!

 https://www.facebook.com/mesfin.woldemariam.5/posts/268326243295649

Advertisements
This entry was posted in አዲስ ጽሑፎች. Bookmark the permalink.

2 Responses to የክርስቶስ ልደት በዓል መልካም ምኞት

  1. ነፃነት says:

    አሜን፡፡ ጋሼ መስፍን አሜን እግዚአብሄር ይርዳን፡፡

  2. elias says:

    ለእርሶም መልካም በዓል ይሁንልዎ!

Comments are closed.