Daily Archives: March 25, 2013

በቆብ ላይ ሚዶ (ሁለት) ፤ ትምህርትና ተማሪ ቤት

መስፍን ወልደማርያም ጥር 2005 የዛሬዎቹ ባለሥልጣኖች በደርግ ጊዜ አልነበሩም፤ የደርግን ስሕተት በማየት አልተማሩም፤ ትምህርታን አቋርጠው ወደጫካ የገቡት ከትምህርት የሚበልጥባቸው ምኞት አጋጥሟቸው ነው፤ የትምህርት ገዜያቸውን በጫካ ባለሥልጣን በመሆን፣ እነሱው ሕግ አውጪና ዳኛ፣ እነሱው የጫካ አስፈጻሚ ሆነው ቀዩ፤ ደርግ በጠራራ ጸሐይ የሚሠራውን … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች | 14 Comments

በቆብ ላይ ሚዶ (አንድ) ትምህርትና ተማሪ ቤት

መስፍን ወልደማርያም ጥር 2005 በአለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ አንድ ልብ ያላልነው መሠረታዊ ለውጥ አለ፤ እንዲያውም የመከራችን ሁሉ ምንጭ ነው ለማለት ይቻላል፤ የመሪዎቻችን አለመማር ብቻ ሳይሆን ትምህርትን መናቅ ወይም ጭራሹኑ መጥላት ዋና ባሕርያቸው ሆነ፤ እስከደርግ ዘመን የነበሩት የአገር መሪዎች ቢያንስ የአንደኛ … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች | 1 Comment