መለስ መተካካት ሲል ብዙ ሰዎች አልገባቸውም፤ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በምርጫ መተካካት ማለቱ አልነበረም፤ የተማሩና የተሻሉ ሰዎች ይመለመላሉ ማለቱ አልነበረም፤ የተፈለጉት ትከሻቸው ላይ ተቆሞ የሚጋለብባቸው ሰዎች ነበሩ፤ ያም ቢሆን ትከሻው ሲቆሙበት የሚያስተማምን አልተገኘም፤ ስለዚህ በአሮጌዎቹ እንትኖች መቀጠል ግድ ሆነ፡፡

https://www.facebook.com/mesfin.woldemariam.5

Advertisements
Quote | This entry was posted in አዲስ ጽሑፎች. Bookmark the permalink.

1 Response to

  1. ከጎናችሁ ነኝ ትግሉ ይቀጥላል።

Comments are closed.