Monthly Archives: January 2016

በአደባባይ የተነገረው እውነት ውሸት ሆኖ ይከስማል ወይም እውነት ሆኖ ይጠበድላል

መስፍን ወልደ ማርያም ጥር 2008 ትግርኛ ቋንቋም ያደናብር ጀመረ እንዴ! ዛሬ በፌስቡክ ላይ እንዳየሁት አንዲት ሴት ወገብዋን በነጠላዋ አስራ ትግርኛ የማያውቀውንም የሚቀሰቅስ ንግግር ስታደርግ ነበረ፤ የተናገረችው ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት ነው፤ የሕዝቡን ቀልብ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥራው ነበር ለማለት አያስቸግርም፤ አንዳንድ ትግርኛ … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች

የሰሞኑ ‹‹የኦሮምያ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል

መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2008 በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤– አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል? ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ ኦሮሞዎችን ብቻ የሚመለከት ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ? አንደኛ፣ ግልጽ ከሆነው እውነት እንነሣ፤ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ አልተለየም፤ … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች | 1 Comment

ስደት የፍርሃት ውጤት ነው

መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2008 ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤ ነገር ግን የእነዚህ ሰዎች አድናቆት በእውቀቱ ራሱንና ማንነቱን እንዲከዳ ይቃጣቸዋል፤ አንዱን አውቀዋለሁ፤ ከፖሊቲካና ከትጥቅ ትግል ወደስደት ‹‹ነጻነት›› የተሸጋገረ … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች