Category Archives: አዲስ ጽሑፎች

ዶር. ዓቢይና አቶ ለማ

አንዳንዶች ሰዎች የዶር. ዓቢይንና የአቶ ለማን የለውጥ መሪነትና የለውጥ አራማጅነት ወደዜሮ ደረጃ ያወርዱታል፤ ክብሩን ለራሳቸው ማድረግ አምሮአቸው አይመስለኝም፤ እኛ በዜሮ ደረጃ ላይ ቆመን አንድ ሰው ቀድሞን አምስተኛው ሰማይ ላይ ሲቆም ያቁነጠንጠናል፤ በዚህም የተነሣ ኢትዮጵያ መሪ የማይበቅልባት ምድረ በዳ ሆናለች፤ ሁሉም … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች

ሕዝብ የት ነው?

መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2010 የሰሞኑ ወሬ የኢትዮጵያን አገዛዝ አመራር አደናጋሪ አድርጎታል፤ አንደኛ ከእስር ሊፈቱ የማይገባቸው ሰዎች ተፈቱ፤ ሁለተኛ ሹመት የማይገባቸው ሰዎች ተሸሙ፤ ሁለቱም አብዛኛውን ሰው ያበሳጫሉ፤ ከዚያም አልፎ የለውጡን ተስፋ ያደበዝዛል፤ በሁለቱም ላይ አብዛኛው ሕዝብ ላይ ያደረበት ስሜት አያስደንቅም፡፡ … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች

ጠቅላይ ሚኒስትሩና የኢትዮጵያ ፖሊቲካ

  መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2010   ዶር. ዓቢይና አቶ ለማ መገርሳ በኢትዮጵያ መድረክ ላይ መታየት ሲጀምሩ ኢትዮጵያ የተአምር አገር መሆንዋን አስታወስሁና እግዚአብሔር ፊቱን ወደኢትዮጵያ መመለሱን ተረዳሁ፤ ከዚያም በላይ ያለፈው ጠቅላይ ሚኒስትር እናቱን በመውቀስና በመመጻደቅ ጀመረ፤ አዲሱ ደግሞ እናቱን በማወደስ … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች | 1 Comment

የአማራ ጉዳይ

መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2010 የአማራ ጉዳይ እንቆቅልሽ እየሆነ ነው፤ አማራ ነን እያሉ በስሜት የሚናጡት ሰዎች የሚጽፉትን ያነበበና አልፎ አልፎም አዳማጭ ሲያገኙ የሚናገሩትን የሰማ ከፕሮፌሰር ዓሥራት ጀምሮ የጎሣ ፖሊቲካ ፓርቲ ለማቋቋም የተደረገውን ሙከራ ሁሉ መክሸፉን አልሰሙም፤ አያውቁም፤ መለስ ዜናዊ ከጓደኞቹ … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች

ከዚህ በታች የተጻፈውን ፕሬዚደንት ትራምፕ አለ ተብሎ  ፌስቡክ ላይ ያገኘሁት ነው፤-   “ነፃነታችሁን ካገኛችሁ ከ50 ዓመታችሁ በኋላ ለሕዝቦቻችሁ አስፈላጊውን የመገናኛ ዘዴ ካልሠራችሁላቸው እናንተ ሰው ናችሁ?  እናንተ በወርቅ ላይ፣ በዕንቁ ላይ፣ በዘይት ላይ፣ በማንጋኒዝ ላይ፣ በዩራኒየም ላይ ተቀምጣችሁ ሕዝቦቻችሁ የሚበሉት ሳይኖራቸው … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች

እኔ ሰው ነኝ!

http://bit.ly/2DGN91P  

Posted in አዲስ ጽሑፎች

የእግዚአብሔር መልእክት በነቢዩ ኢሳይያስ በኩል

መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት/2009 ‹‹ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደአለላ ብትሆን እንደአመዳይ ትጸዳለች እንደደምም ብትቀላ እንደባዘቶ ትጠራለች፤ እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ እንቢ ብትሉ ግን ብታምጹም ሰይፍ ይበላችኋል፤ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናገሮአልና፡፡›› ኢሳ. 1/18. በእግዚአብሔር ለሚያምን ሰው፣ እግዚአብሔር … Continue reading

Posted in አዲስ ጽሑፎች